Finance4development

የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ የዋጋ ንረቱን እንዳባባሰው ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ የዋጋ ንረቱን እንዳባባሰው ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙን ተከትሎ በተወሰዱ ጥብቅ የፖሊሲ እርምጃዎች የዋጋ ንረቱን ወደ ነጠላ አሀዝ ማውረድ ተችሎ እንደነበር ያሱት የብሔራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ፣ አሁን ግን ተመልሶ ማሻቀቡን ገልጸዋል። ዶክተር ኢዮብ ይህን የተናገሩት ዛሬ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም በተጀመረው ሁለተኛው የፋይናንስ ፎረም መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ነው። ዶክተር እዮብ ማሞ አክለውም ባለፈው ዓመት ታህሳስ ወር ላይ የዋጋ ንረቱ ወደ 9 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ ብሎ የነበረ ቢሆንም፣ ባሳለፍነው ነሀሴ ላይ ግን ተመልሶ 15 ነጥብ 1 በመቶ መድረሱን አስረድተዋል። ቀደም ሲል የታየው በጎ ውጤት ሪፎርሙን ተከትሎ በተወሰዱ ተከታታይ የፖሊሲ እርምጃዎች የተገኘ መሆኑን ያብራሩት ገዢው፤ አሁን ያጋጠመው ጭማሪ በፖሊሲ ውድቀት ሳይሆን በውጫዊ ችግሮች…
Read More