Euethiopia

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ አነሳ

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ አነሳ

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ላይ ጥሎት የነበረውን የቪዛ ገደብ ከሁለት ዓመት በኋላ አንስቻለሁ ብሏል፡፡ ህብረቱ በጉዳዩ ዙሪያ ባወጣው መግለጫ ሚያዝያ 2016 ወደ አውሮፓ በሚጓዙ ኢትዮጵያውያን ቪዛ  አመልካቾች ላይ ገደቦችን ጥሎ እንደነበር ገልጾ ገደቡ መነሳቱን አስታውቋል፡፡ ህብረቱ የቪዛ ገደቦቹን የጣለው በተለያዩ ጊዜያት ወደ ህብረቱ አባል ሀገራት የገቡ እና የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጵያዊያንን የኢትዮጵያ መንግስት ለመመለስ እየተባበረ አይደለም በሚል ምክንያት ነበር፡፡ ከሁለት ወራት በፊት በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረት የሁለትዮሽ ውይይት ላይ በአውሮፓ ሀገራት የመኖሪያ ፈቃድ ያላገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ከመመለስ አንጻር የኢትዮጵያ መንግስት ያሳየውን መሻሻል አድንቆ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ ከጣላቸው የቪዛ ገደቦች መካከልም የቪዛ ማመልከቻ ጊዜ…
Read More
ከ300 በላይ የአውሮፓ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መሰማራታቸው ተገለጸ

ከ300 በላይ የአውሮፓ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መሰማራታቸው ተገለጸ

የኢትዮጵያ- የአውሮፓ ህብረት የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ሲሆን ነገ ፍጻሜውን ያገኛል ተብሏል። የኢትዮጵያን እና አውሮፓን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀው ይህ ጉባኤ መሪዎች፣ የንግድ አማካሪዎች፣ የኩባንያ ባለቤቶች እና ሌሎችም ተገኝተውበታል፡፡ በጉባኤው ላይ የተገኙት የአውሮፓ ህብረት የአለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽር ጆሴፍ ሲኬላ እንዳሉት 300 የሚጠጉ የአውሮፓ ሀገራት ኩባንያዎች በተለያዩ ዘርፎች በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት ላይ ናቸው ብለዋል። በሌላ በኩል የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ የንግድ ቀጠናን ተግባራዊት ለማፍጠን የሚያግዝ 1.2 ቢሊዮን ዮሮ ድጋፍ ስምምነትም በፎረሙ ላይ ተፈርሟል። ከዚህ በተጨማሪም የአውሮፓ ህብረት በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የበጀት ድጋፍ ዳግም መጀመሩ ተገልጿል። በዚህም ህበረቱ ለኢትዮጵያ መንግስት የበጀት ድጋፍ 140 ሚሊዮን…
Read More