25
Apr
ድርጅቱ ድጋፉን ያገኘው በግል ባለሀብት ከሚንቀሳቀሰውና በደቡብ ሰሀራ ሀገራት በቴክኖሎጂ ላይ ከሚሰራው ከኮንቨርጀንስ ፓርተንርስ እና ከ14 ዓለም ዓቀፍ የገንዘብ ልማት ላይ ከሚሰሩ ታዋቂ የገንዘብ ተቋማት ነው። በቅርቡ በዲጂታል የመሰረተ ልማት ላይ ስራዎች የገንዘብ አቅርቦት ፕሮጅክቱን በ 296 ሚልየን የአሜሪካ ዶላር ያጠናቀቀው 42 ማርኬትስ ግሩፕ ለተጠቃሚዎች ወይም ለንግድ ድርጅቶች የገንዘብ ልውውጥ ላይ ከሚሰራው ፊንቴክ ቡድን ወስጥ አንዱ ቡድን ነው። የ 42 ማርኬትስ ግሩፕ ስራ አስኪያጅ አንድሪስ ብሪንክ እንዳሉት "የተገኘው ገንዘብ ድጋፍ የዲጂታል ገንዘብ መሰረተልማቱ ትክክለኛ መተማመኛ እንዲያገኝ ከማድረጉ ባሻገር ለቀዘቀዘውም ሆነ እያደገ ለሚመጣ ገበያ በጎ የኢንቨስትመንት ተፅዕኖ እንዲኖረው ያደርጋል" ብለዋል። ከ42 ማርኬትስ ግሩፕ የበሰሉ ስራዎች ከሚሰሩት ድርጅቶች መካከል የካፒታል እና ገበያ አገልግሎቶች …