Sanctions

አውሮፓ ህብረት በ12 የአፍሪካ ሀገራት አየር መንገዶች ላይ እገዳ ጣለ

አውሮፓ ህብረት በ12 የአፍሪካ ሀገራት አየር መንገዶች ላይ እገዳ ጣለ

የአውሮፓ ሕብረት ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ደህንነት መስፈርቶችን አያሟሉም ባላቸው በ12 የአፍሪካ ሀገራት አየር መንገዶች ላይ ጥብቅ የበረራ እገዳ ጥሏል። እንደ ሬውተርስ ዘገባ ከሆነ ለእገዳው ዋና ምክንያት በየሀገራቱ የሚገኙ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣናት በአየር መንገዶቻቸው ላይ የሚያደርጉት የቴክኒክና የደህንነት ቁጥጥር ከዓለም አቀፉ ስታንዳርድ በታች መሆኑ ነው። በዚህ አዲስ ውሳኔ መሠረት በጥቁር መዝገብ ውስጥ የገቡ አየር መንገዶች አጠቃላይ ቁጥር 87 የደረሰ ሲሆን፣ የተካተቱት ተቋማት ወደ ማንኛውም የአውሮፓ ሕብረት አባል ሀገር መብረርም ሆነ የአየር ክልሉን መጠቀም ፈጽሞ አይችሉም። በዚህ የደህንነት ጥቁር መዝገብ ውስጥ በእገዳው የተጠቃለሉት 12ቱ የአፍሪካ ሀገራት አየር መንገዶች አንጎላ፣ ኮንጎ ብራዛቪል፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ጅቡቲ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ኤርትራ፣ ላይቤሪያ፣ ሊቢያ፣ ሳኦ ቶሜ…
Read More