newgovernment

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በድጋሚ ተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በድጋሚ ተመረጡ

ከመጋቢት 2010 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሲመሩ የቆዩት አብይ አህመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ አምስት ዓመታት በስልጣናቸው ላይ እንዲቆዩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመርጠዋል፡፡ 54 ሚሊዮን መራጮች የተሳተፉበት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫን ተከትሎ ብልጽግና ፓርቲ 438 የፓርላማ ወንበሮችን በመቆጣጠር በአብላጫ ድምጽ ማሸነፉን ተከትሎ አዲሱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመስርቷል፡፡ በፌደራል መንግስት “ከፍተኛ የአስፈጻሚነት ስልጣን” ያለው ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመረጠው፤ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት መካከል እንደሆነ በስራ ላይ ያለው የኢፌዲሪ ህገ መንግስት ይደነግጋል።በዚህ መሰረት ገዢው ፓርቲ ለጠቅላይ ሚኒስትርነት በድጋሚ በዕጩነት ያቀረበው፤ በጅማ ዞን ጎማ 2 የምርጫ ክልል ለፓርላማ የተመረጡትን አብይ አህመድን ነው።አብይ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተመረጡት፤ ለአምስት ዓመት ከመንፈቅ ገደማ የጠቅላይ…
Read More