Acibadem

በልብ እና ጉበት ንቅለ ተከላ የሚታወቀው የቱርኩ አጂባደም የጤና ተቋም በአዲስ አበባ አዲስ ማዕከሉን ከፈተ

በልብ እና ጉበት ንቅለ ተከላ የሚታወቀው የቱርኩ አጂባደም የጤና ተቋም በአዲስ አበባ አዲስ ማዕከሉን ከፈተ

በዓለማችን ካሉ ስመ ጥር የጤና አገልገሎት ሰጪ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው የቱርኩ አጂባደም ኸልዝኬር ግሩፕ በአዲስ አበባ አዲስ የታካሚዎች መረጃ ቢሮውን ከፍቷል። ይህ ቢሮ የኢትዮጵያ ታካሚዎች እና ቤተሰቦቻቸው በቱርክ ስለሚገኙ ልዩ የህክምና አገልግሎቶች እና የህክምና አማራጮች መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በሀገር ቤት ሆነው ከሀኪሞች ጋር በቀጥታ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል አገልግሎትን ይሰጣል። አዲሱ አጂባደም ኸልዝ ፖይንት አዲስ አበባ ሆስፒታሉ በዓለም ዙሪያ ከከፈታቸው የመረጃ ማዕከሎች 52ኛው ሲሆን ማዕከሉ፤ የታካሚዎችን ነባር የህክምና መረጃዎችን ግምገማ ከማከናወን እና ተጨማሪ የባለሙያ ምክር ከመስጠት ጀምሮ እስከ ህክምና ዕቅድ ዝግጅት፣ የጉዞ ዝግጅት ማስተባበር እና ከህክምና በኋላ የሚደረግ ክትትል ድረስ ባሉት ሂደቶች ሁሉ ለታካሚዎች ድጋፍ ይሰጣል ተብሏል። አጂባደምን ለኢትዮጵያዊያን ታካሚዎች…
Read More