Ishowspeedethiopia

አይሾው ስፒድ የተሰኘው ተጽዕኖ ፈጣሪ በኢትዮጵያ በነበረው ቆይታ ከ240 ሺህ በላይ ሰብስክራይበር ማግኘቱ ተገለጸ

አይሾው ስፒድ የተሰኘው ተጽዕኖ ፈጣሪ በኢትዮጵያ በነበረው ቆይታ ከ240 ሺህ በላይ ሰብስክራይበር ማግኘቱ ተገለጸ

አሜሪካዊው ተጽዕኖ ፈጣሪ ዩቲዩበሩ I show speed በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ የአንድ ቀን ቆይታ አድርጓል። ግለሰቡ በኢትዮጵያ በነበረው ቆይታ ሳይንስ ሙዚየም፣ አድዋ ሙዚየም፣ ስላሴ ካቴደራል ቤተ ክርስቲያን ፣ በመስቀል አደባባይ እና ሌሎችም ቦታዎችን በመጎብኘት የዓለም ትኩረት ስቧል። ዩቲዩበሩ በአዲስአበባ ጥሩ የሚባል አቀባበል ተደርጎለት እሱም እያመሰገነ ይገኛል። በኢትዮጵያ ቆይታዉ ብቻ ከ 250 ሺህ በላይ አዳዲስ ሰብስክራይበሮችን ማግኘቱንም በመገረም ሲናገር ታይቷል። ስፒድ በአዲስ አበባ ቆይታዉ በጥሩ መልኩ የኢትዮጵያን መልክ ለማሳየት የተደረጉ ጥረቶች መልካም የሚባሉ ነበሩ። የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሚኒስቴርም አጋጣሚዉን በጥሩ የተጠቀመበት ሲሆን የወርቅ ብራስሌት፣ ጥሬ ስጋ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ማሰልጠኛ እና ሌሎች ታሪካዊ ሁነቶችን ተከታትሏል። የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት እና በሚስወርልድ ውድድር…
Read More