የአፍሪካ ግዙፉ የመዝናኛና ስፖርት ይዘቶች አቅራቢው መልቲቾይስ አፍሪካ- ዲኤስቲቪ በየዓመቱ ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች የ 1 ዓመት የፊልም ጥበብ ስኮላርሺፕ ይሰጣል፡፡
👉 የስኮላርሺፕ ቆይታቸውን በከፍተኛ ውጤት ለሚያጠናቅቁ ተመራቂዎች ደግሞ በኒውዮርክ፣ በሕንድ እና በደቡብ አፍሪካ የፊልም አካዳሚዎችና የፊልም ኢንዱስትሪ መንደሮች ተጨማሪ ስልጠና የሚያገኙ ይሆናል፡፡
👉 በመሆኑም ይህንን ታላቅ የመልቲቾይስ ታለንት ፋክተሪ የ2024 እ.ኤ.አ ስኮላርሺፕ ዕድል በማግኘት ኬንያ በሚገኘው የመልቲቾይስ አካዳሚ የፊልም ጥበብ ዕውቀታችሁን ማጎልበት የምትፈልጉ ዕድሜያችሁ ከ18-26 ዓመት የሆናችሁ ወጣት የፊልም ባለሙያዎች እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ www.multichoicetalentfactory.com ላይ እንድታመለክቱ ተጋብዛችኋል፡፡
ማሳሰቢያ
አመልካቾች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታና ጊዜው ያላለፈበት ፓስፖርት ሊኖራችሁ ይገባል!!
Miss it not!!
💥 A great opportunity to connect with the African and Global film industry!