el_home_of_kids_academy
education
teaching
art_teacher
Addis Ababa
የባለሙያ ማረጋገጫ በአርት
የስራ ተግባራት እና ኃላፊነቶች፡-
- በተማሪዎች የመማር ዓላማ መሰረት በሥነ ጥበብ እና በሥነ ጥበብ ታሪክ ላይ ትምህርቶችን ማቀድ።
- ተማሪዎች እንዲጠቀሙባቸው በክፍል ውስጥ የጥበብ ቁሳቁሶችን እና የጥበብ መሳሪያዎችን ማዘጋጀት::
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: October 6, 2022
How To Apply: ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናልና ኮፒውን በመያዝ በአብነት አደባባይ፣ ዳርማር ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው ኢ ኤል ሆም ኦፍ ኪድስ አካዳሚ በአካል በመቅረብ ማመልከት ወይም በኢሜል፡ amarechwolde2@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ፡ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ